የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ለሥራ ጉብኝት ጎንደር ከተማ ገቡ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ለሥራ ጉብኝት ዛሬ ጠዋት ላይ ጎንደር ከተማ ገብተዋል ሚኒስትሩ ወደ ጎንደር ከተማ ሲገቡ የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ ደብሬ የኋላን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአጼ...

በኮምቦልቻ ከተማ ያለበቂ ምክንያት በተለያዩ እቃዎች ላይ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ላይ የተወሰደው እርምጃ ተገቢ...

ደሴ: ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁሉን አቀፍ ልማትን ለማረጋገጥ መንግሥት ያካሄደውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ሰበብ በማድረግ በኮምቦልቻ ከተማ በተለያዩ እቃዎች ላይ የዋጋ ጭማሪ መታየቱን ነዋሪዎች ተናግረዋል። የዋጋ ጭማሪውን ለማረጋጋት የከተማ አሥተዳደሩ የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ...

1 ሺህ 209 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 209 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ወደ ሀገር የተመለሱት ዜጎች 1ሺህ 34 ወንዶች፣ 154 ሴቶች እና 21 ጨቅላ ሕፃናት ሲኾኑ ከእነዚህ መካከል...

ምሥጋና

🙏ዛሬ የምናመሠግናቸው ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬን ነው 🙏ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬ (1939 – 2008 ዓ.ም) 🙏 እ.አ.አ 1972 በጀርመን የሙኒክ ኦሎምፒክ ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ለነበሩት ንጉሤ ሮባ ምክትል አሠልጣኝ በመኾን ነበር ወደ አሠልጣኝነቱ...

የኮሌራ በሽታን ለመከላከል ከአጋር ተቋማት በጋር እየሠራን መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጤና...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የኮሌራ እና የወባ በሽታ መከሰቱን ተከትሎ የዞኑ ጤና መምሪያ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል። በመድረኩም የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...