በአማራ ክልል ለሻይ ቅጠል ምርት ልዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሻይ ቅጠል ምርት በቀጣይ በስፋት እንዲመረት ለማድረግ እንደሚሠራ የክልሉ ግብርና ቢሮ አሳዉቋል፡፡
የአፍሪካ የሻይ ቅጠል አምራቾች በዓለም ዓቀፍ የሻይ ገበያ ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ፡፡ በተለይ ኬንያ በዓለም...
“ዩኒቨርሲቲው ከ32 ሺህ በላይ ሀገር በቀል ችግኞችን ለማኅበረሰቡ ሰጥቷል” የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አሥራት አፀደወይን...
ጎንደር: ነሐሴ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ የመዝጊያ መርሐ ግብር አካሂዷል። ዩኒቨርሲቲው ባለፉት የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብሮችም 400 ሺህ የሀገር በቀል ችግኞችን ተክሏል ተብሏል።
በመዝጊያ መርሐ ግብሩ ላይ...
ሀገራዊ የግብርና ኢንቨስትመንት ፎረም ሊካሄድ ነው።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር ከነሐሴ 8 እስከ ነሐሴ 9 /2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ የሚካሄደውን ሀገራዊ የግብርና ኢንቨስትመንት ፎረምን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
የፎረሙና የኤግዚቢሽኑ ዋና ዓላማ በግብርናው...
“በመመካከር እና በመወያየት የማይሽር ቁስል የለም” አምባሳደር መሐሙድ ድሪር
ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር የአጀንዳ ማሠባሠብ የምክክር ምዕራፍ ዛሬ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር የፍቅር እና የሰላም ተምሳሌት የኾነችው ድሬዳዋ ስኬታማ የአጀንዳ ማሠባሠብ ሂደት እንደምታከናውን...
26 ሕንዳውያንን የያዘ ነጻ የጤና አገልግሎት ሰጪዎች ቡድን ኢትዮጵያ ገባ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመጀመሪያው ዙር ዓለም አቀፍ የክረምት ነጻ የጤና አገልግሎት ሰጪዎች ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል። የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው ለቡድኑ አቀባበል አድርገውለታል። ቡድኑ 26...








