ደብረ ታቦርን በደብረ ታቦር ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውን ከተማ አሥተዳደሩ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ታቦርን በደብረታቦር ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውን ከተማ አሥተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የታሪክ፣ የሃይማኖት፣ የባሕል እና የእሴት ባለቤት የኾነችው ደብረ ታቦር የቡሔ እና የመርቆሪዎስን በዓል በድምቀት በማክበር ትታወቃለች፡፡...
በደሴ ከተማ ከ21ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው የተለያዩ የልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
ደሴ: ነሐሴ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ ስቡህ ገበያውን (ዶ.ር) ጨምሮ የዞን እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ተመርቀው ለአገልግሎት የበቁት የልማት ሥራዎች ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስለመኾናቸው...
በየዘመናቱ ሳይመለሱ ለቀሩ የሕዝብ ጥያቄዎች መፍትሔ ለመስጠት እና ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር ሀገራዊ ምክክር ወሳኝ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክክሩ በአለመግባባት የሚባክን ሃብት እና የሰው ሕይዎትን በመታደግ ዘላቂ ሰላምን የሚያጸና ነው፡፡ ምክክር፣ ድርድር እና ሽምግልና ለዘመናት ላጋጠሙ ችግሮች መፍቻ ቁልፍ ከመኾን አልፈው እንደ ሕግም የሚከበሩ እና የሚተገበሩ ባሕላዊ...
“ኀብረተሰቡ በተደጋጋሚ የሚያነሳቸውን የመልማት እና በተገቢው መንገድ የመገልገል መብቱን ልናረጋግጥ ይገባል” ኢብራሂም መሐመድ (ዶ.ር)
ጎንደር: ነሐሴ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ነው። በግምገማ መድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ ኢብራሂም መሐመድ (ዶ.ር) በ2016 በጀት ዓመት ክልሉ...
መድኃኒቶችን ከሕጋዊ ተቋማት መውሰድ እንደሚገባ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢንስቲትዩቱ የወባ ፕሮግራም ባለሙያ ይርዳው እምሩ እንዳሉት በክልሉ እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ ከመከላከል ባለፈ ሕሙማንን የማከም ሥራ እየተሠራ ይገኛል። አሁን ላይ እየተስፋፋ የመጣውን የወባ በሽታ ለመከላከል ማኅበረሰቡ ሕጋዊ እውቅና...








