“ነሐሴ 17/ 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አሻራችንን እናኑር” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት "ነሐሴ 17/ 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አሻራችንን እናኑር" ብሐዋል።
በአንድ መንፈስ በመላው ኢትዮጵያ አሻራችንን እናኑር፤ አንድ ከኾንን ከዚህም በላይ እንችላለን...
ሼህ መሐመድ አላሙዲን ለኢትዮጵያ ህዋ ሳይንስ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ዓለም አቀፉ አስትሮኖሚካል ኅብረት ዕውቅና ሰጣቸው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ አስትሮኖሚካል ኅብረት ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር፣ በደቡብ አፍሪካ የ15 ቀናት ጠቅላላ ጉባዔውን ሲያካሂድ ቆይቷል።
በየሦስት ዓመቱ የሚካሄደው ይኽ ጉባኤ በዘንድሮው ጉባኤው ላይ ከ3ሺህ 200 በላይ የምርምር...
በሳዑዲ አረቢያ የሥራ ገበያ ፍላጎት እንዳለ እና ይህንን ታሳቢ ያደረገ ሥራ እየተሠራ እንደኾነ የሥራ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ በዘርፉ የተደረገውን ሪፎርም ተከትሎ የዜጎችን መብት፣ ደኅንነት እና ተጠቃሚነትን ባረጋገጠ መልኩ...
ሂጅራ ባንክ የማኅበረሰቡን የፋይናንስ ፍላጎት እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ መኾኑን ገለጸ።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሂጅራ ባንክ በዓይነቱ የመጀመሪያ የኾነውን በሀላል የፋይናንስ ሥርዓት ላይ ግንዛቤ ማስጨበጥ ላይ ያለመ የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው።
ሂጅራ ባንክ የማኅበረሰቡን የፋይናንስ ፍላጎት እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከመቼውም ጊዜ...
የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ አዲስ ድረ ገጽ አስተዋወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ የባሕል እና ቱሪዝም ሥራዎችን ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል አዲስ ድረ ገጽ አልምቶ አስተዋውቋል፡፡ አዲስ የተዋወቀው ድረገጽ (AmharaTourism.gov.e) የሚል ነው። አዲስ የተዋወቀው ድረ...








