“ሁለንተናዊ የልማት ሥራዎቻችን ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና በሚል የጀመርነውን ራዕያችንን በሚያሳካ መንገድ እየተተገበሩ ነው” ምክትል...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የስርዓተ ምግብ፣ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን፣ የልማት ቱሩፋት እና የነፃ ንግድ ቀጣና ሥራዎችን በድሬዳዋ ከተማ ተዘዋውረው መመልከታቸውን ገልጸዋል። ሥራዎቹ የተሳሰረ የልማት ፓኬጅ ማሳያ...
“ጭር ሲል አልወድም ለማን ይበጃል?”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም ፀጥታ ቢሮ በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ለብዙኅን መገናኛ ተቋማት መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ መልእክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦
ሰሞኑን በክልላችን አንዳንድ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው የአመፅ ጥሪ እና የጦርነት...
“ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ ልንሠራ ይገባል” ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ አካሂዷል።
በመድረኩ የከተማ ሥተዳደሩ ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ በ2016 ዓ.ም የተከሰተው የሰላም እጦት በልማት እና በመልካም...
“የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን እየሠራን ሰላምን ማስጠበቅም አንዱ ተግባር መኾን አለበት” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ጎንደር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2016 በጀት ዓመት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር የአፈጻጸም እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድን ገምግሟል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ...
“የፀጥታ መዋቅሩ በአስተማማኝ ቁመና ላይ ስለሚገኝ ባሕር ዳር ላይ የሚፈጠር ነገር አይኖርም” አቶ ደሳለኝ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
አቶ ደሳለኝ ጣሰው በችግር ውስጥም ኾነን ሰላም እና ልማትን...








