የግብርና ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥ የ25 ዓመት ፍኖተ እቅድ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ25 ዓመት የክልሉ የልማት ፍኖተ ካርታ ውስጥ ግብርናው በሚኖረው ድርሻ የማብራሪያ እና የግብዓት መድረክ በክልሉ የግብርና ኢንቨስትመንት ላይ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር የእቅዱ ገለፃ እና የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
የዘርፉ...
ያልታቀደ ግዢ እና አሉታዊ ጎኖቹ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተቋማት በበጀት ዓመቱ መጨረሻ እና መጀመሪያ ላይ ግዥን ያለ እቅድ ሲፈጽሙ ማየት የተለመደ ነው፡፡ በነዚያ ወቅቶች ግዥ እና ክፍያዎች ይበዛሉ፡፡ ይሁንና ግዥ በእቅድ፣ በአሳታፊነት እና በተጠያቂነት መርህ ካልተከናወነ...
“በቀውስ ጊዜ አመራር የሕዝቡን ሰላም እና ደኅንነት ከማስጠበቅ ጎን ለጎን የልማት እና የመልካም አሥተዳደር...
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በ2016 በጀት ዓመት የተከናወኑ የፖለቲካ እና የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው። በበጀት ዓመቱ የጸጥታ መደፍረስ ችግሮች ቢገጥሙም በሁሉም ዘርፍ የተሻለ ሥራ ለማከናወን...
“የጸና እና ቁርጠኛ መሪ በችግር ውስጥም ኾኖ ለውጥ ማምጣት ይችላል” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ጎንደር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር የ2016 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም የዕቅድ ትውውቅ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ መክፈቻ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የሰላም እና...
“በቡሄ በዓል ጅራፍ የማጮህ ልምድ ምሳሌው መለኮታዊ ድምጹን ለማመላከት ነው” መላዕከ ገነት ቀሲስ ኃይሌ...
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢየሱስ ክርስቶስ መለኮታዊ ኀይሉን የገለጠበት የደብረ ታቦር በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ እየተከበረ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በደብረ ብርሃን ከተማ የደብረ ገነት ቅዱስ...








