የ”ኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ሐሳብ የንግድ ኢግዚቢሽን ሳምንት ሊካሄድ ነው።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ከነሐሴ 19 እስከ 23/2016 ዓ.ም ድረስ "የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪ ሃሳብ የንግድ ኢግዚቢሽን ሳምንት ሊያካሂድ እንደኾነ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ...

ጠንካራ መሪዎችን በመፍጠር እና ለሕዝብ በመሥራት ልማትን ማፋጠን እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የደቡብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደር መሪዎች የተሳተፉበት የደቡብ ጎንደር ዞን የመንግሥት እና የድርጅት፣ የልማት እና የመልካም...

ትምህርት ቤቶችን የማደስ እና ለተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት በክረምት በጎ ፈቃድ በትኩረት እየተሠራ መኾኑ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ ዕቅድ አፈጻጸም ተገምግሟል። በዕቅድ አፈጻጸም ግምገማው የተሳተፉ የሥራ ኀላፊዎች በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ ተግባር ለአቅመ ደካሞች እና አዛውንቶች ቤት ለቤት...

ማክሰኞ ገበያ ሰቆጣ እውላለሁ፤ የአገዋን ጉብል አይቼ እመጣለሁ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓመት በዓላት ሲመጡ ከበዓል ጋር ተያየዘው ገበያዎችም ሞቅ ሞቅ ይላሉ። የሰቆጣ ከተማው ማክሰኞ ገበያም የሻደይ በዓል መድረስን ተከትሎ እንደወትሮው በሙክት፣ በበግ እና በፍየል ሳይኾን በመዋቢያ ጌጦች እና በአልባሳት ተሞልቷል።...

የአዲስ አበባ ከተማ የደን ሽፋን ከነበረበት 2 ነጥብ 8 በመቶ ወደ 17 በመቶ ማሳደግ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ሃሳብ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ከከተማው የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር በጋራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂዷል። የብልጽግና...