የተዘነጉት እሴቶቻችን
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችንም ኾነ በክልላችን በርካታ የተዘነጉ፣ ወደ ስርቻ የተጣሉ፣ ዘመነኛነት ያወየባቸው፣ የሌሎች ኩረጃ ያደበዘዛቸው፣ የአላዋቂነት መርግ የተጫናቸው እና በሌሎችም በርካታ ምክንያቶች የዘነጋናቸው እሴቶች አሉን፡፡ ለምን? ብለን አንጠይቅ ዘንድ “ዘመናዊነት”...
ዋጋ በሚጨምሩ፣ በሚከዝኑ እና በሚያሸሹ አካላት ላይ እርምጃ እየወሰደ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዋጋ በሚጨምሩ፣ በሚከዝኑ እና በሚያሸሹ አካላት ላይ እርምጃ እየወሰደ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡
ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ ከጀመረች በኋላ ለነዋሪዎች አስቸጋሪ...
ሻደይ ማኅበራዊ ትስስር ከመፍጠሩም ባለፈ የንግድ ልውውጡን የሚያጠናክር በዓል መኾኑን የሰቆጣ ከተማ ነጋዴዎች ገለጹ።
ሰቆጣ: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሻደይ ባሕላችን ለዘላቂ ሰላማችን እና አንድነታችን" በሚል መሪ ቃል ከነሐሴ 16 እስከ 21 ድረስ በብሔረሰብ አስተዳደር ደረጃ በሰቆጣ ከተማ በድምቀት ይከበራል።
የሻደይ በዓል በድምቀት ሲከበር ጠንካራ ማኅበራዊ ትስስር ከመፍጠሩም...
የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ በመድረኩ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር) የመንግሥት ሠራተኛውን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ...
“መሪዎች ሰላሙን ከማስጠበቅ ጎን ለጎን እየሠሩት ያለው የልማት ሥራ የሚያሥመሠግን ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
ደሴ: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክትል ርእስ መሥተዳድር እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የተመራ ልዑክ በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ተመልክቷል። የልዑካን ቡድኑ አባላት ኮምቦልቻ ሰላሟን አስጠብቃ እየሠራች ያለችው...








