ለአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ317 ሺህ ሄከታር በላይ መሬት መዘጋጀቱን ግብርና ሚኒስቴር...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ወቅታዊ ጉዳዩችን በተመለከተ ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በጋራ መግለጫ ሰጥቷል።
የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት የአረንጓዴ አሻራ...
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 20 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጽያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጽያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 20 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እንደገለጹት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ተቋሙ 19 ቢሊየን...
የጎንደር ከተማ እና የእስራኤሏ ሪሾን ለፂዮን ከተማ የእህትማማች ግንኙነታቸውን ለማጠናክር ተስማሙ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ እና የሪሾን ለፂዮን ከተማ የእህትማማችነት ግንኙነት ለመመሠረት የተስማሙት በ1998 ዓ.ም ነበር፡፡
ይህም ግንኙነት በልዩ ልዩ ምክንያት ተቋርጦ ቆይቷል፡፡ ይህን ግንኙነት ለማጠናከር በጎንደር ከተማ ከንቲባ የሚመራ ልዑክ...
ተፎካካሪ ፓርቲዎች በአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ሁሉም ማኀበረሰብ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ነሐሴ 17 እንደሚካሄድ እና በዚህም 600 ሚሊዮን ችግኞች እንደሚተከሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መግለጻቸው ይታወሳል።
በዕለቱ አዋቂዎች ከ20 በላይ፣ ታዳጊዎች ከ10...
“ድርድርና ውይይት የሁሉም ነገር መፍቻ ቁልፍ በመኾኑ ገለልተኛ ኾኖ የተቋቋመውን የሰላም ካውንስል ሕዝቡ ሊደግፍ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ላይ በክልሉ በሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች የትራንስፖርት አግልግሎት በመዝጋት የኅብረተሰቡን ማኅበራዊ ቀውስ ለማባባስ የታጠቁ ኀይሎች እየፈጸሙ መኾኑን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ አስተባባሪና የክልሉ ሰላምና ፀጥታ...








