የአዲስ አበባ ሥራ እና ክህሎት ቢሮ በተለያዩ ደረጃዎች እና የሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዲስ አበባ ሥራ እና ክህሎት ቢሮ በስሩ በሚገኙ የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጆች በተለያዩ ደረጃዎች እና የሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል። በተማሪዎቹ የምረቃ ሥነ ስርዓት ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት...

የቅድስት ማርያም የእርገት (ሻደይ) በዓል በሰላም እና በፍቅር እንዲከበር ብጹዕ አቡነ በርናባስ አሳሰቡ።

ሰቆጣ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሻደይ በዓል ሃይማኖታዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ በደብረ ፀሐይ ወይብላ ቅድስት ማርያም ካቴድራል ተከብሯል። የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ በርናባስ፣ የዋግ ኽምራ ሀገረ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሀ ግብርን በማስመልከት ያስተላለፉት መልእክት፦

ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም በክልላችን በአንድ ጀምበር 285 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል፡፡ የአረንጓዴ ዓሻራ መርሐ ግብር የሁሉንም ተሳትፎ የሚጠይቅ ፣ ትውልድ ተሻጋሪ እና ምንዳ አመንጭ ተግባር ነው፡፡ በመሆኑም በዚህ ታላቅ መርሐ ግብር ላይ...

የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው።

ደሴ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን፣ የሰሜን ወሎ ዞን፣ የደሴ፣ የኮምቦልቻ እና የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በቀጣናው ሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ እየመከሩ ነው። በመድረኩ በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ እና በቀጣይ የትኩረት...

“ባለሃብቶችን ለመሳብ ምቹ ኹኔታዎች እንፈጥራለን” የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አልሚ ባለሃብቶችን ለመሳብ የክልሉን ጸጋዎች ማስተዋወቅ እና ምቹ ኹኔታዎችን መፍጠር እንደሚገባ የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አሳስቧል። ባለሃብቶች መዋዕለ ንዋያቸዉን ይዘዉ የኢንቨስትመንት ፈቃድ በማዉጣት ወደ ሥራ መግባት እንዲችሉ...