“የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ትግበራ ለሀገራችን የእድገት ጉዞ ወሳኝ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ሶስተኛ መደበኛ ስብሰባውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በተገኙበት አካሂዷል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስብሰባው ተገኝተው የምክር ቤቱን አጠቃላይ የሥራ ክንውን እና...

ሻደይ መቼ እና እንዴት ተጀመረ?

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሻደይ ታሪክ በዋግ እና በላስታ፤ በራያ እና ቆቦ አካባቢ የበዓሉ ታሪካዊ አጀማመር በማስመልከት በቀሳውስት ዘንድ በስፋት የሚነገርለት በዓል ነው፡፡ ታሪኩም ከድንግል ማርያም ገድላት ጋር የተያያዘ እንደኾነ ይወሳል፡፡ የሻደይ...

በኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ በዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) የተጠረጠረም ኾነ የተረጋገጠ ታማሚ እንደሌለ የጤና ሚኒስተር ገለጸ::

አዲስ አበባ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ በአጠቃላይ ዝግጁነት እና ቅኝት ሥራዎች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል:: የዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) በሽታ በዝንጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስ አማካኝነት የሚመጣና በወረርሽኝ መልክ ሊከሰት የሚችል በሽታ...

የዊንዶውስ 11 ዝማኔ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኦፐሬቴንግ ሲስተም (OS) የኮምፒዩተርን ሀርድዌር እና ሶፍትዌሮችን የሚያሥተዳድርልን ሲኾን በስፋት የምናውቃቸው ዓይነቶች ደግሞ አንድሮይድ፣ ዊንዶውስ፣ ማክ እና ሊኑክስ ናቸው፡፡ ዊንዶውስ በማይክሮሶፍት ኩባንያ ተመርቶ የሚቀርብ ሲሆን በዓለማችን አብዛኞቹ ኮምፒውተሮች ላይ...

በኤሌክትሪክ ምሰሶዎች ላይ የሚደርሰውን ሥርቆት በመከላከል ረገድ ኅብረተሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡

አዲስ አበባ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቶል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ በ2016 ዓ.ም በተለያዩ ዘርፎች የተሠሩ ሥራዎች ውጤት እንደተመዘገበባቸው ገልጸዋል፡፡ በ2016...