“በአማራ ክልል በተያዘው የበጀት ዓመት 47 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት በከተሞች ይሠራል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ...

ሾተላይ ምንድን ነው? እንዴትስ ይከሰታል?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአንዳንድ ነፍሰጡር ሴቶች ላይ የሚታየው ሾተላይ የሚባለው የጤና እክል ብዙ ጊዜ ጽንሱ እንዲጨናገፍ የሚያደርግ እና ከተወለደም በኋላ ቢኾን ሕጻኑ እንዳያድግ የሚያደርግ የጤና እክል ነው፡፡ ለመኾኑ ሾተላይ በጤና ባለሙያዎች...

የግብር አሰባሰብ ሥርዓቱን ማዘመን ለሁሉም የተመቸ፣ ግልፅ፣ ቀልጣፋ እና ፍትሐዊ አሠራር ለመፍጠር ወሳኝ መኾኑን...

ባሕር ዳር: መሥከረም 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለ6ኛው የታማኝ የግብር ከፋዮች ሽልማት ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት "የዜግነት ግዴታችሁን ለመወጣት ያደረጋችሁት ቁርጠኝነት ምስጋና...

”የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን በሀገር አቀፍ ደረጃ ሞዴል ለማድረግ እንሠራለን” የአማራ ክልል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤቶች የ2017 የሥራ ዘመን በይፋ ተጀምሯል። ጠቅላይ ፍርድ ቤቱም የ2017 ዓ.ም የሥራ ማስጀመሪያ የንቅናቄ ፕሮግራም አካሂዷል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል...

“አንድ ሚሊዮን ቶን ቡና የማምረት ግባችንን መትተናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ቡና ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዋልታ እንደኾነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቡና ልማት የታየው የዕድገት እርምጃም ይህንኑ እንደሚያንጸባርቅ ነው ያስገነዘቡት። “እጅግ አስደናቂ የኾነውን አንድ ሚሊዮን ቶን ቡና...