“ከ242 ሺህ በላይ ዜጎች የኮደርስ ሥልጠና እየወሰዱ ነው” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የወጣቶችን ዓለም አቀፍ የደረጃ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የ5 ሚሊዮን ኮደሮች መርሐ ግብር ተግባራዊ መደረጉን ገልጸዋል፡፡ ...
“የከንቲባ ችሎት እና አሚኮ አደባባይ የቴሌቪዥን ፕሮግራም የሕዝብን ጥያቄ እያመላከቱ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸምን ገምግሟል፡፡ የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በርካታ ሥራዎችን መሥራቱ...
“ከ400 ሺህ በላይ ቡክሌቶችን በማሳተም ለዜጎች ተደራሽ ተደርጓል” የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት
አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የ2017 ዓ.ም የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸምን በሚመለከት መግለጫ ሰጥቷል። ተቋሙ በሙሉ አቅሙ ዜጎችን ማገልገል ከጀመረ አንድ ዓመት ማስቆጠሩን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳሬክተር...
“ከረሃብ ነጻ የኾነ ዓለም፣ የሚል መርሐ ግብር በጥቅምት ወር በኢትዮጵያ ይካሄዳል” የመንግሥት ኮሙኒዩኬሽን
ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መርሐ ግብሩ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ፖሊሲዎች የሚቀረጹበት፣ አዳዲስ ሃሳቦች የሚንሸራሸሩበት ይሆናል ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒዩኬሽን ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናግረዋል። በመርኃ ግብሩ ከተለያዩ ዓለማት የመጡ ከ1 ሺህ...
ለሀገራዊ ሉዓላዊነት መረጋገጥ አይበገሬ ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት አቅምን ማጎልበት እንደሚገባ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር "የቁልፍ መሠረተ ልማት ደኅንነት ለዲጅታል ሉዓላዊነት!" በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም ተከብሯል። በክብረ በዓሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግሥት...







