ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአማራ ክልል የሩዝ ምርታማነት ትልቅ ተስፋ ያለው መኾኑን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በአማራ ክልል የሩዝ ምርታማነት ትልቅ ተስፋ ያለው መኾኑን ገልጸዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

የባቡር ሀዲድ ብረት በመዝረፍ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ 020 ቀበሌ የሚያቋርጠውን የኮምቦልቻ-ሀራ ገበያ የባቡር ሀዲድ ዋና መስመር መገጣጠሚያ ብረቶች ተደራጅተው በመዝረፍ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል። የወረዳው ሚሊሻ ጽሕፈት...

የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አጠናክረው ለመሥራት መዘጋጀታቸውን የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።

ሰቆጣ: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አፈጻጸም እና የ2017 ዓ.ም የበጋ በጎ ፈቃድ እቅድ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። የውይይት መድረኩ "ብዝጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት በሰቆጣ ከተማ አስተዳደር...

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጥናትና ምርምር ለሀገር የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ እንዲቀጥል ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያካበተውን ልምድ በሚመጥን መልኩ በትምህርት፣ በጥናትና ምርምር ስራዎች ለሀገር የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀን ለመጀመሪያ...

“የግብርና መስኩን ለማዘመን የምርምር ተቋማትን መደገፍና ማዘመን ይገባል” አቶ አሸተ ደምለው

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ግብርና ምርምር ማዕከል በዘንድሮው ዓመት ከአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት እና ከጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ጋር በመተባበር የለማ የማሽላ እና የሰሊጥ...