የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የከንፈር እና የላንቃ ክፍተት ላለባቸው ሕፃናት ነፃ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩንቨርሲቲ ሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የትብብር እና አጋርነት ዳይሬክተር አንሙት ታደለ (ዶ.ር) እንዳሉት ኮሌጁ ከ "ችልድረንስ ሰርጀሪ ኢንተርናሽናል" ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት...
ለባሕር ዳር ልዩ ገጽታ የሚያላብሰው የጣና ተስፋ ኮሪደር ልማት።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ካሏት የውበት እና የቱሪስት መስህብ ውስጥ የጣና ሐይቅ የፊት መስመሩን ይይዛል፡፡ ከተማዋ ስሟ ሲነሳ ቀድሞ የሚመጣው የጣና ሐይቅ ነው፡፡ ይህን የከተማዋን ጌጥ ይበልጥ ለከተማዋ ውበት እንዲያላብስ የመግለጽ...
በኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ 17 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር መሠረተ ልማት ዋና ሥራ አሥኪያጅ ሲሳይ አየለ በከተማዋ በሦስት ዙር የሚለማ 17 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት መጀመሩን ገልጸዋል፡፡ ለዚህም 500...
ከ80 ሺህ ቶን በላይ ደረቅ ቆሻሻን ወደ ሃብት መቀየር መቻሉን የአዲስ አበባ ጽዳት አሥተዳደር...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኤጀንሲው "ደረቅ ቆሻሻ ሃብት ነው" በሚል መሪ ሃሳብ አውደ ርዕይ እና የግንዛቤ ፈጠራ መድረክ እያካሄደ ነው። የአዲስ አበባ ጽዳት አሥተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ለማ (ዶ.ር) አዲስ አበባን...
“75ኛውን ዓለም አቀፍ የጠፈር ተመራማሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያን በዘርፉ ቀዳሚ እና ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችሉ አጋጣሚዎችን...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ "ኀላፊነት የተሞላበት የሕዋ አጠቃቀም ለዘላቂነት'' በሚል መሪ መልዕክት በጣሊያን እየተካሄደ በሚገኘው 75ኛው ዓለም አቀፍ የጠፈር ተመራማሪዎች ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው። በጉባኤው ከ11 ሺህ በላይ የዘርፉ ምሁራን፣...








