“በምርት ዘመኑ ከ8 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ለመሠብሠብ ታቅዶ እየተሠራ ነው” የደቡብ ወሎ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በ2016/17 የምርት ዘመን ከ432 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በማረስ 14 ነጥብ 2 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሠብሠብ እየተሠራ ነው። አሚኮ ያነጋገራቸው የወረኢሉ ወረዳ አርሶ አደሮች ስንዴን...

የኮሪደር ልማቱ ውቧን ደሴ ይበልጥ ያስውባታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በቀድሞ ስሟ ላኮመልዛ ትባል የነበረችው ያሁኗ ደሴ ከተማ ከ120 ዓመት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረች ከተማ ናት፡፡ በአማራ ክልል ከሚገኙት ሦሥት ሜትሮ ፖሊታን ከተሞች ውስጥ አንዷ የኾነችው ደሴ በ10 ክፍለ ከተሞች...

“ሀገራዊ ህልም ዕውን እንዲኾን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የራሳቸውን ገንቢ ሚና መወጣት አለባቸው”...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ህልም ዕውን እንዲኾን እንደሀገር ባስቀመጥናቸው የጋራ ህልም ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የራሳቸውን ገንቢ ሚና መወጣት አለባቸው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ...

ከመኸር ሰብል ከ740 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገለጸ፡፡

ደሴ: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምርት ዘመኑ የተሻለ የዝናብ ሥርጭት በመኖሩ፣ የሰው ሠራሽ እና የተፈጥሮ ማዳበሪያ በሚገባ በመጠቀማቸው ብሎም የአረም እና ተባይ ቁጥጥር በማድረጋቸው የተሻለ ምርት እንደሚጠብቁ የቃሉ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናግረዋል፡፡ ወይዘሮ አይሻ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዛሬው እለት የሚከተሉትን ሹመቶች ሰጥተዋል፡ 1. ዶክተር ጌዲዮን ጥሞቲዮስ፦ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር 2. ወይዘሮ ሰላማዊት ካሳ፦ የቱርዝም ሚንስቴር ሚንስትር 3. ወይዘሮ ሃና አርአያሥላሴ፦ የፍትህ...