ሴቶች በዲጂታል ዘርፉ የኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲኾኑ መደገፍ እንደሚገባ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) አሳሰቡ።

አዲስ አበባ:ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበረ ያዘጋጁት የሴት ስታርታፖች ውድድር የመዝጊያ ፕሮግራም ተካሂዷል። ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ 37 ሴት ስታርታፖች የተሳተፉበት ውድድር ዛሬ ሲጠናቀቅ አሸናፊ ለኾኑት...

ኅብረተሰቡ ለወባ በሽታ ስርጭት ትኩረት ባለመስጠቱ የከፋ ጉዳት እየደረሰ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ወባ ትልቁ የጤና ችግር እየኾነ መምጣቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ የኀብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ባለሙያ አሕመድ ዓሊ አስረድተዋል፡፡ አቶ አሕመድ ከሐምሌ 1/2017...

ጎንደር ዩኒቨርሲቲው እምቦጭን ለባዮ ጋዝ መጠቀም የሚያስችል አዲስ የምርምር ውጤት ወደ ተግባር ለማሸጋገር እየሠራ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እምቦጭን ለባዮ ጋዝ መጠቀም የሚያስችል አዲስ የምርምር ውጤቱን ወደ ተግባር ለማሸጋገር የሚያስችለውን የመስክ ላይ የሙከራ ፕሮጀክት መጀመሩን አስታውቋል፡፡ በዩኒቨርሲቲው የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የኬሚስትሪ ትምህርት ክፍል መምህርና...

ድኅረ ምርት ብክነት እስከ 30 በመቶ ምርትን እንደሚቀንስ የዓለም እርሻ እና ምግብ ድርጅት አስታውቋል፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰብል ከእሸትነት ደረጃው ጀምሮ ተወቅቶ ወደ ጎተራ እስኪገባ ድረስ የሚባክንባቸው አጋጣሚዎች ብዙ ናቸው፡፡ ሰብል በቁመናው፣ በአጨዳ፣ በክምር፣ በውቂያ፣ በማጓጓዝ እና በማከማቸት ጊዜ እንደሚባክን ይገለጻል። በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና...

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ለወጭ ንግድ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ 25 ምርቶችን ወደ ምርት ግብይቱ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እና የላቀ የፈጠራ ሃሳብ ተግባራዊ በማድረግ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ፣ ግልጽ እና አስተማማኝ የኾነ የገበያ መድረክ እና መጋዘን አገልግሎት መስጠትን ተልዕኮው በማድረግ እየሠራ ያለው የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ድርጅት...