“17 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 55 ባለሃብቶችን ፈቃድ በመስጠት ወደ ሥራ ማስገባት ተችሏል” የሰሜን...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከፍተኛ ሃብት ያስመዘገቡ ባለሃብቶችን ፈቃድ በመስጠት ወደ ሥራ እንዲገቡ ማድረጉን የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታውቋል፡፡ ሰሜን ወሎ ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ የተጎዳ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት በትዊተር ገጻቸው አስተላልፈዋል፡፡
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ኃይትሀውስ የመመለሳቸውን ነገር አረጋግጫለሁ እያሉ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ዙር የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ኾነው መግባታቸው ጉዳይ እንዳረጋገጡ ለደጋፊዎቻቸው በመግለጽ የደስታ መግለጫቸውንም እያቀረቡ ነው።
ሪፐብሊካኑ ትራምፕ ከዲሞክራቷ ሀሪስ ጋር የምርጫ ትንቅንቅ እያደረጉ ቢኾንም መሪነቱ በትራምፕ እጅ...
በሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረማሪያም ከሰም ወረዳ ሕዝባዊ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው።
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረማሪያም ከሰም ወረዳ “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው።
ውይይቱ በሀገረ ማርያም ከሰም ወረዳ ሾላ ገበያ ከተማ ነው እየተካሄደ ያለው። በውይይቱ...
20 ሺህ ለሚኾኑ አዲስ ምሩቃን የሥራ ዕድልን የሚፈጥር አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 300 የሚኾኑ ቀጣሪ ድርጅቶች በተገኙበት ከ30 ሺህ በላይ የሥራ ዕድሎችን የሚፈጥረው አምስተኛው ሀገር አቀፍ የሥራ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል። አውደ ርዕዩ የተዘጋጀው በሥራ እና ክህሎት...








