ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥትን የእድሳት ሥራ እየተመለከቱ ነው።

ጎንደር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በጎንደር ከተማ እየተዘዋወሩ የተለያዩ ልማቶችን የሥራ እንቅስቃሴ በመመልከት ላይ ናቸው ። ዛሬ ጠዋት የመገጭ መሥኖ ፕሮጀክትን በተቋራጭነት ከሚሠራው ቢአይካ ባለቤት አቶ ካሳሁን ምስጋናው ጋር በኾን...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመገጭን መስኖ ግድብ ፕሮጄክት እየተመለከቱ ነው።

ጎንደር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመገጭን መስኖ ግድብ ፕሮጄክት የግንባታ እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ነው። ርእሰ መሥተዳድሩ የፕሮጀክቱን ተቋራጭ ባለሃብቶችን ጨምረው በጎንንደር ከተማ በመገኘት በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ አቅጣጫ የሚያስቀምጥ ምልከታ ነው እያደረጉ...

የግሪሳ ወፍን ለመከላከል የኬሚካል ርጭት መደረጉን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የግሪሳ ወፍን ለመከላከል ከ190 ሄክታር በላይ በሚሸፍኑ ዘጠኝ የወፍ ማደሪያዎች ላይ የኬሚካል ርጭት መደረጉን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል። ተዛማች ድንበር ተሻጋሪ እየተባሉ ከሚጠሩት ተባዮች ውስጥ የግሪሳ ወፍ አንዱ...

ከ472 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ የጫነች የመጀመሪያዋ መርከብ ጅቡቲ ወደብ መድረሷ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በ2017/18 የምርት ዘመን ከውጭ ከሚገዛው 23 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ 472 ሺህ 500 ኩንታል ዩሪያ የጫነች የመጀመሪያዋ ኤም ቪ ዓባይ ሁለት የተሰኘች የኢትዮጵያ መርከብ ጅቡቲ ወደብ ደርሳለች። በቀጣይ...

የ5ኛ ትውልድ የመረጃ መረብ!

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመረጃ መለዋወጫ አማራጮች ከሰው ልጅ ዕድገት ጋር አብረው እያደጉ፣ እየተለወጡ እና ፍላጎትን እየሞሉ ዘመናትን ተሻግረዋል። ባሕላዊ በኾነ መንገድ መረጃን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለመላክ ብዙ አይነት...