19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን አንድነት እና ኅብረ ብሔራዊነት ሚዛን ጠብቀው እንዲሄዱ በሚያስችል መልኩ እንደሚከበር...
አዲስ አበባ: ኅዳር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የመንግሥታት ግንኙነት፣ የዲሞክራሲያዊ አንድነት እና የሕገ መንግሥት አስተምህሮ ቋሚ ኮሚቴ ጸሐፊ ባንችይርጋ መለሰ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን አከባበርን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኅን ተቋማት መግለጫ ሰጥተዋል።
የኢትዮጵያ ብሔር...
የኪነ-ጥበብ እና ሥነ-ጥበብ ባለሙያዎች ለሀገራዊ አንድነት ያላቸውን የማይተካ ሚና እንዲጫወቱ ጥሪ ቀረበ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኪነ-ጥበብ እና ሥነ-ጥበብ ለሁለንተናዊ ልማት እና ለሀገረ መንግሥት ግንባታ " በሚል መሪ ሃሳብ ከኪነ-ጥበቡ ዘርፉ ባለሙያዎች ጋር የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የተገኙት የባሕል እና...
በሩብ ዓመቱ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ግብር መሰብሰቡን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር...
ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማዋ ግብርን በመሰብሰብ ረገድ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ስኬታማ ሥራ መሠራቱን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ተናግረዋል።
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ የ2017 ዓ.ም...
“ደቦ” ወቅቱን ላልጠበቀ ዝናብ ችግር መፍቻ ቁልፍ!
ባሕር ዳር: ኅዳር 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ዙሪያ የሚገኙት አርሶ አደር የኔው ሙላት ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በሰብላቸው ላይ ጉዳት እንዳያደርስ በደቦ እየሠበሠቡ መኾናቸውን ተናግረዋል።
ለአጨዳ የደረሰን ሰብል ተሻምቶ ያልሠበሠበ አርሶ...
የክልሉ ምክር ቤት የሕጻናት ፓርላማን የማጠናከር፣ የመደገፍ እና ልምድ እንዲቀስሙ የማድረግ ኀላፊነቱን ይወጣል፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀንን በተለያዩ ክዋኔዎች እያከበረ ነው፡፡
ከሁነቶቹ መካከልም የፓናል ውይይት እና የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን መሸለም፣ ለሕጻናት ትኩረት ሰጥተው...








