የሁለተኛውን ምዕራፍ የአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ ሪፖርት መገምገማቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሁለተኛውን ምዕራፍ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራ ሪፖርት ጠቅላይ ሚኒስተሩ በተገኙበት ተገምግሟል።
ዛሬ በስምንት የኮሪደር አቅጣጫዎች እና 2 ሺህ 879 ሄክታር በሚሸፍን ስፋት ላይ እየተሠራ ያለውን የሁለተኛውን ምዕራፍ...
የሰላም ኮንፈረንሱ ሕገ ወጥ ንግድን በጋራ ለመከላከል ከማኅበረሰቡ ጋር የመግባባት እና የግንዛቤ ለውጥ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብቸና ከተማ ንግድ እና ገበያ ልማት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አስማረ ጀምበር "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በምሥራቅ ጎጃም ዞን እና በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር...
የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በማይናወጥ መሠረት ላይ ለመገንባት የካፒታል ገበያ ምኅዳሩን ማስፋት እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስቴር አሳሰበ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የመጀመሪያው የካፒታል ገበያ ጉባኤ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ተወካዮች፣ አጋርና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ መንግሥት በፋይናንስ ዘርፉ ያሉ ተግዳሮቶችን...
መንግሥት ሕዝቡን በማዳመጥ ሰላምን ለማጽናት እንደሚሠራ የደቡብ ወሎ ዞን አስታወቀ፡፡
ደሴ: ኅዳር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ''ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ መልዕክት በሃራ ቀጣና በገደራ ቀበሌ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል።
በውይይት መድረኩ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የዘመቻ መምሪያ ኀላፊ ሌተናል ጄኔራል በላይ...
“የተለወጠ ማኅበረሰብ የማንነቱ ማሳያ የኾኑ የቱሪስት መዳረሻዎቹን ይጠብቃል” የሰሜን ሽዋ ዞን
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ክልል ባለፉት ጊዜያት በተፈጠረው ቀውስ እና ግጭት በርካታ የክልሉ መገለጫዎች ጎልተው እንዳይታዩ ምክንያት ኾኖ ቆይቷል።
ከልሉ አሉኝ ብሎ ከሚኮራባቸው እና ለኢኮኖሚውም የጀርባ አጥንት ኾኖ የሚያገለግለው የቱሪዝብ ሃብቱ ነው።
ቱሪዝም...







