የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ሴት ተማሪዎች ዕውቅና እና ሽልማት አበረከተ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2016 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ እና በከተማዋ ውስጥ በሚገኙ ከፍተኛ የመንግሥት...

ለዓለም የፋይናንስ ሥርዓት አማራጭ ያመጣው ሳቶሺ ናካማቶ ማን ነው?

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የዓለምን ሥርዓት በእጅጉ እየቀየረ ያለ ነገር ነው። በጉልህ እያሳደገው ካለው ዘርፍ ውስጥ አንዱ ፋይናንስ ነው። ግብይትን፣ የገንዘብ ልውውጥን እና የባንክ ተግባራትን ቀላል፣ ቀልጣፋ እና...

በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍና ሌሎች አቅርቦቶች ተደራሽ እንዲኾኑ የተግባቦት ሥራው እንዲጠናከር የሚጠይቅ መድረክ ተካሄደ።

ባሕር ዳር : ኅዳር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ አዘጋጅነት የፌዴራል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የሥራ ኃላፊዎች የክልል ሴክተር መሥሪያ ቤት መሪዎች እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ተወካዮች የተገኙበት በሰብዓዊ ድጋፍና ሌሎች አቅርቦቶች...

አቢሲኒያ ባንክ በ2023/24 ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ 15ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ባንኩ በበጀት ዓመቱ ዓለም ዓቀፋዊ የኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ እና ጅኦ ፖለቲካዊ ቀውሶች እና ሀገራዊ የተፈጥሮ አደጋዎች እና ግጭቶች...

የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተጠናቀቁ መኾኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 32 ብሔረሰቦች የሚኖሩበት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብሔር ብሔረሰቦች በዓልን ለማስተናገድ ዕድል አግኝቶ የተለያዩ ዝግጅቶች ሲያደርግ መቆየቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናግረዋል፡፡ ርእሰ መሥተዳድሩ በአርባምንጭ በሰጡት...