“የምንትዋብ እጅ መንሻ፣ የሩቅ ዘመን ማስታወሻ”
ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከደም ግባት ያማረው ደም ግባት የተቸራቸው፣ ከብልሃትም የተወደደው ብልሃት የተሰጣቸው፣ ዘመን የተባረከላቸው፣ ታሪክ ያከበራቸው ንግሥት እጅ ነስተውባታል፤ የወርቁን መቀነት አውልቀው ወገባቸውን በሻሽ አጥብቀው ሱባኤ ገብተውባታል በቁስቋም፡፡ ይህች ስፍራ...
የኢትዮጵያ መንግሥት ሕገ-ወጥ ስደትን ለመቆጣጠር የሚያደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለፍልሰት ዘላቂ መፍትሔዎችን ለማምጣት የሚያስችል ሁለተኛው ምዕራፍ የትብብር እና የአጋርነት መድረክ ተካሂዷል። ትብብር እና አጋርነቱ የተካሄደው ኮምፓስ (COMPASS) በተሰኘው የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ዩ ኤን ማይግራንትስ በኢትዮጵያ ፕሮግራም...
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ ጠዋት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል። ፊልድ ማርሻሉ በክልሉ ወቅታዊ የሰላም ሁኔታዎች እና የሕዝቡን ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ በሚከናወኑ ሥራዎች...
የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አብሮነትን እና አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ እንደሚከበር የአማራ ብሔራዊ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አብሮነትን እና አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ እንደሚከበር የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና...
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከ156 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ያስገነባውን የንፁህ መጠጥ ውኃ ጉድጓድ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ ከ156 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ለደብረ ታቦር ከተማ አግልግሎት የሚኾን የንፁህ መጠጥ ውኃ ጉድጓድ አጠናቅቆ አስረክቧል። 11 ኪሎ ሜትር የውኃ መስመር ዝርጋታም ተጠናቅቆ...








