የሥራ ፈጠራ ሀሳቦች መበረታታት በሥራ ፈጠራ ላይ የተመሠረተ ትውልድ ለመፍጠር ወሳኝ ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢንተርፕርነርሺፕ ለሁሉም" በሚል መሪ ሀሳብ ዓለም አቀፍ የኢንተርፕርነርሺፕ ሳምንት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ዓለም አቀፍ የኢንተርፕርነርሺፕ ሳምንት በኢትዮጵያ ለ10ኛ ጊዜ በዓለም ደግሞ ለ16ኛ ጊዜ ነው እየተከበረ የሚገኘው።
በመድረኩ የኢንተርፕርነርሺፕ...
የብሔር በሔረሰቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ የንግድ አውደ ርዕይ እና ባዛር በአዲስ አበባ ከተማ ተከፈተ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ምክር ቤት አሥተባባሪነት የንግድ አውደ ርዕይ እና ባዛር ተከፍቷል። በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይን...
የሀገር ውስጥ የግሉ ዘርፍ ምርታማነት ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ልማትን ከግብ ለማድረስ እንደሚያስችል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) የሀገር ውስጥ የግሉ ዘርፍ ምርታማነት ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ልማታችንን ከግብ ለማድረስ እና ኢኮኖሚያችንን ለማጠናከር ወሳኝ ሚና ይጫወታል ብለዋል በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት።
"ዛሬ...
የዓሳ ሃብት ልማቱ በመሠረተ ልማት ችግር እየተፈተነ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓሳ ሃብትን በዘላቂነት ለመጠቀም መንገድ፣ ኤሌክትሪክ እና መሰል የመሠረተ ልማት ግብዓቶችን በማሟላት ችግሩን ማቃለል እንደሚገባ የአማራ ክልል የእንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ገልጿል። የአማራ ክልል ለዓሳ ሃብት...
ሰላም እና ልማታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የቃብትያ ሁመራ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የቃብትያ ወረዳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ተመርቋል። በምረቃ ምነ ሥርዓቱ ያገኘናቸው ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ሠራው ማሞ ሆስፒታሉ ከመገንባቱ በፊት...








