“ጸጥታውን እያስከበርን ልማቱን አጠናክረን አስቀጥለናል” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ/ም (አሚኮ) እንደ ክልል ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት ለማርገብ የሰላም ማስከበር ሥራው በትኩረት መከናዎኑን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ከተማዋን ለነዋሪዎቿ እና ለጎብኝዎች...
“ከተሞችን በአግባቡ መምራት እና ማሥተዳደር ያስፈልጋል” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
ጎንደር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተሞች እና መሠረተ ልማት ቢሮ ከአጋር እና ባለድርሻ አካላት ጋር በሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ግብዓት የማሠባሠብ መድረክ በጎንደር እያካሄደ ነው።
በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ...
የኢንተርኔት አሥተዳደር ሥርዓቱን ደኅንነት የሚያስጠብቁ አዋጆች እና የሕግ ማዕቀፎች እንዲኖሩ የሕዝብ ተወካዩች ሚና ከፍተኛ...
አዲስ አበባ: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 13ኛው የአፍሪካ የኢንተርኔት አሥተዳደር ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ ነገሬ ሌንጮ (ዶ.ር) ምክር...
“እናንተ ሁላችሁ የጎንደር ከንቲባዎች ናችሁ” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተሞች እና መሠረተ ልማት ቢሮ ከአጋር እና ባለድርሻ አካላት ጋር በሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ግብዓት የማሰባሰብ መድረክ በጎንደር እያካሄደ ነው።
በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ...
ሕጻናት መብቶቻቸውን በሚገባ እንዲያውቁ ምቹ ኹኔታ መፍጠር ይገባል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሕጻናት የሚሉት አላቸው እናድምጣቸው" በሚል መሪ መልዕክት በኢትዮጵያ ለ19ኛ ጊዜ በዓለም ደግሞ ለ35ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ እየተከበረ ይገኛል።
በመድረኩ የተገኙት የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)...








