ኢንስቲትዩቱ በሁለተኛ እና ሦስተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ከ200 በላይ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት በሁለተኛ እና ሦስተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ከ200 በላይ ተማሪዎች እያስመረቀ ነው።
ከተመራቂዎች መካከል በኢንስቲትዩቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሦስተኛ ዲግሪ ተመራቂ ይገኝበታል። ...
“ሕገ ወጥ ንግድ እና ነጋዴዎች የኑሮ ውድነቱን እያባባሱት ነው” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር:ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕገ ወጥ ንግድ እና ነጋዴዎች የኑሮ ውድነቱን እያባባሱት እንደኾነ የከተማዋ ነዋሪዎች ያነሳሉ። የከተማ አስተዳደሩ ደግሞ ሕገ ወጥ ንግድ እና ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ብሏል።
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ምክር...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት !
የ’ጥራት መንደር’ን ዛሬ በይፋ ከመመረቃችን ቀደም ብሎ የገነባነውን ብሔራዊ የጥራት መሠረተ ልማታችንን ትናንት የመጎብኘት እድል ነበረኝ።
ይኽ ወሳኝ ተቋም የሀገር ውስጥ ምርቶቻችን በአለም ገበያ የሚኖራቸውን ተወዳዳሪነት በማላቅ በአለም የእሴት ሰንሰለት የሚኖራቸውን ተሳትፎ የሚያጎለብት ነው።...
“የኢትዮዽያ ኪነ-ህንፃ፣ ኪነ-ውበትና ኪነ-ጥበብ አድባር የሆነችው ጎንደር ሥራ ላይ ነች” አሕመዲን መሀመድ
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የከተሞች እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን መሀመድ (ዶ.ር) በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ ያሉትን የአፄ ፋሲለደስ አብያተ መንግሥታት ዕድሳት እና የኮሪደር...
ንደ ዓድዋ ያሉ የጋራ ታሪኮችን በማጉላት የኢትዮጵያውያንን ትስስር ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ወልድያ: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በወልድያ ከተማ "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በፓናል ውይይት ተከብሯል። የከተማ አሥተዳደሩ አፈ ጉባኤ ዓለማየሁ ነጋ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ሲከበር እየገጠሙት ያሉትን...








