“ሕዝብን በማሳተፍ እና በማስተባበር ዘላቂ ሰላም ለማስፈን እየተሠራ ያለው ሥራ ውጤታማ እየኾነ ነው” አቶ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የተሳተፉበት ወቅታዊ የሰላም እና የልማት ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር መድረክ ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...
ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ ከመነጋገር ባለፈ የተግባር ሥራዎችን መሥራት ይገባል።
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከከተማው ነዋሪ ሴቶች ጋር ሰላምን አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ወጣት ብርቱካን ይሄነው የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪ ናት። በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት ወላጅ...
በአማራ ክልል በተካሄደው የማኅጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ ልጃገረዶች...
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከኅዳር 9 እስከ 13/2017 ዓ.ም በተካሄደው የማኅጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት 82 በመቶ መፈፀሙን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡
በኢትዮጵያ የማኅጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ለታዳጊ ሴቶች መስጠት...
ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ትብብር ማስፋት እንደምትፈልግ አስታዎቀች።
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጣልያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ትብብር ማስፋት እንደምትፈልግ የጣሊያን የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ድኤታ ጆርጂኦ ሲሊ ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ምስጋኑ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማትን የሥራ እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ የባሕር ዳር ከተማን የኮሪደር ልማት የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል።
በምልከታቸው ላይ የምክር ቤቱ ዋና አፈ...








