“ትልቅ ሕልም እንዳለዉ ሀገር ገና ብዙ ሥራ ይጠበቅብናል”ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት ማጠቃለያ መረሐ ግብር አካል የሆነ የፎቶ አወደ ርዕይ በአዲስ አበባ ከተማ ሳይንስ ሙዚዬም ተካሂዷል። በሳይንስ ሙዚዬም እየተከናወነ ባለዉ የፎቶ አዉደ ርዕይ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ወደ ራስ ገዝነት ለመሸጋገር እየሠራ መኾኑን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር እና ሌሎች ተግባራትን በላቀ ደረጃ ለመፈፀም እና ተወዳዳሪነቱን ለማስቀጠል ወደ ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሸጋገር የሚያስችለውን ዝግጅት እያከናወነ እንደሚገኝ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስታውቀዋል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት...

ከፍተኛ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ 5ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ለመሳተፍ ባሕርዳር የገቡት የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ መሪዎች የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር ...

ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ጥንቃቄ ይደረግ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ሁሉም አካል የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር ገልጿል፡፡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን በክልሉም ኾነ በሀገር ደረጃ በትርፍ አምራችነቱ...

ሕገ ወጥ ንግድን ለመቆጣጠር እየሠራ መኾኑን የንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ የነዳጅ ጥቁር ገበያን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ፈንታሁን ፈጠነ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች አሽከርካሪዎቻቸው የቀዱትን...