የተደራጀ የጸጥታ መዋቅር መገንባት አስፈላጊ እንደኾነ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ገለጹ።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ የሚሊሻ ሥልጠና ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
የሥልጠናው ዋነኛ ዓላማ የሕዝብን ደኅንነት ማረጋገጥ ነው ተብሏል። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ዳንኤል እሸቴ የአካባቢን...
ከ900 በላይ ወጣቶች የሰላም ዘብ ለመኾን ሠልጥነው ወደ ሥራ ገቡ።
ጎንደር: ኅዳር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር አሁን ያለውን የሠላም ኹኔታ የበለጠ አስተማማኝ ለማድረግ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ከዘጠኝ መቶ በላይ ወጣቶች ተመርቀው ወደ ሥራ ገብተዋል።
ወጣቶቹ ለአስራ አምስት ቀናት የሙያ እና የጽንሰ ሀሣብ...
“በኅብር ላይ የተመሰረተ አንድነት እና ሀገራዊ መግባባት መፍጠር ይኖርብናል” አምባሳደር ተፈራ ደርበው
ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ቤጂንግ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሚስዮን ተከብሯል።
ዘንድሮ "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘው 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች...
የትምህርት እና የሃይማኖት ተቋማት ግብረ ገብነት ላይ ትኩረት አድርገው ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን "ሥነ ምግባርን በማጎልበት እና ሙስናን በመከላከል ረገድ የምክር ቤቶች ሚና" በሚል በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ከክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣...








