የመረጃ ተደራሽነትን በማሳደግ የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ቀድሞ መከላከል እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ጤና ቢሮ ከሕዝብ ግንኙነት፣ ከሚዲያ አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ላይ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በዋናነት ደግሞ ውይይቱ የወባ በሽታ...
“በቫይረሱ የሚያዙ ህጻናት ቁጥር እየጨመረ በመኾኑ ለጉዳዩ ትኩረት መስጠት ይገባል”ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር)
ደሴ: ኅዳር 22/2017ዓ.ም (አሚኮ) በሃገራችን ለ36ኛ ጊዜ ታስቦ የሚውለውን የዓለም ኤድስ ቀንን ምክንያት በማድረግ ''ሰብዓዊ መብት ያከበረ የኤች አይቪ ኤድስ አገልግሎት ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ በኮምቦልቻ ከተማ ውይይት እየተደረገ ነው። በውይይቱ ላይ...
የተደራጀ የጸጥታ መዋቅር መገንባት አስፈላጊ እንደኾነ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ገለጹ።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ የሚሊሻ ሥልጠና ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
የሥልጠናው ዋነኛ ዓላማ የሕዝብን ደኅንነት ማረጋገጥ ነው ተብሏል። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ዳንኤል እሸቴ የአካባቢን...
ከ900 በላይ ወጣቶች የሰላም ዘብ ለመኾን ሠልጥነው ወደ ሥራ ገቡ።
ጎንደር: ኅዳር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር አሁን ያለውን የሠላም ኹኔታ የበለጠ አስተማማኝ ለማድረግ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ከዘጠኝ መቶ በላይ ወጣቶች ተመርቀው ወደ ሥራ ገብተዋል።
ወጣቶቹ ለአስራ አምስት ቀናት የሙያ እና የጽንሰ ሀሣብ...








