“ብዝኅነት በአግባቡ ከተስተናገደ ለሀገራዊ መግባባት እና ለኅብረ ብሔራዊነ አንድነት መሠረት ነው” አፈ ጉባኤ አገኘሁ...
ጎንደር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ላይ የተገኙት የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ብኅሐነት ለልዩነት ምንጭ...
የብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት አራተኛ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ በሶስተኛ መደበኛ ስብሰባው እንዲፈፀሙ ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች መሠረት የተሠሩ ሥራዎችን እና አስፈላጊ የሆኑ የኮሚቴ አደረጃጀቶች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ለዲጂታል ኢትዮጵያ አስፈላጊ የሆኑ የብሔራዊ ኤሌክትሮኒክ ስትራቴጂ...
📢 አብረውን ይሥሩ ! 📻
አማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአካባቢ ተደራሽነቱን ከፍ ለማድረግ በጎንደር ከተማ ያስገነባው አማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1
👉 በጎንደር ከተማ
👉 በማዕከላዊ ጎንደር
👉 ሰሜን ጎንደር
👉 ምዕራብ ጎንደር
👉 ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ በስፋት ይደመጣል።
...
የወል ትርክትን ማጽናት እና የኢትዮጵያን አንድነት ማስቀደም እንደሚገባ አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ አሳሰቡ።
ጎንደር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር እየተከበረ ነው።
በክብረ በዓሉ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የወል...
“ጎንደር የቀደመውን ከፍታ ጠብቃ እና የገጠማትን ችግሮች ፈትታ መቀጠል ይገባታል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የአማራ ክልል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሔደ ነው። በመድረኩ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ጎንደር ከተማ ከ300 ዓመታት በላይ የመንግሥታት...








