“ባሕር ዳርን ተወዳዳሪ ከተማ ለማድረግ በጋራ መሥራት ይገባል” ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በልማት ሥራዎች ዙሪያ ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ውይይት እያደረገ ነው። በውይይቱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ የከተማዋ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።...

በአማራ ክልል ለ4 ሚሊዮን ሕጻናት የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት ሊሰጥ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ ለ4 ሚሊዮን ሕጻናት የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ሊሰጥ መኾኑን ገልጿል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከሕዳር 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ...

በህጻናት የሕይዎት መንገድ ላይ የተደቀነው ጦርነት።

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ያለው የጸጥታ ችግር የእያንዳንዱን ቤት እያንኳኳ ያለ ቢኾም በተለይ በሕጻናት መብት እና ደኅንነት ላይ የደቀነው አደጋ ከባድ ነው። ሕጻናት እንደልብ መጫዋት፣ መቦረቅ ይፈልጋሉ፤...

በዋና ዋና ከተሞች ዘመናዊ የግብይት ማዕከላትን በማስፋት የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር እየሠራ እንደኾነ የክልሉ ንግድ...

ደሴ: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ለሚገነባው የአንደኛ ደረጃ የግብይት ማዕከል የግንባታ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ፣ የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ...

የኤች አይ ቪ ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በሚካሄደው ሥራ ሁሉም እንዲሳተፍ ጤና ቢሮ አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኤች አይ ቪ በኢትዮጵያ በአዲስ መልክ እየተሰራጨ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል፡፡የሰሜን ኢትዮጵያውን ጦርነት ጨምሮ በሀገሪቱ የተከሰቱ ግጭቶች በኤች አይ ቪ ኤዲስ ክትትል እና ቁጥጥር ላይ ከፍተኛ ጫና...