“ለአቅመ ደካማ ወገኖች የተሻለ ኑሮ ለመፍጠር በጋራ መሥራት ይገባዋል” የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ...
ደሴ: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ሰርኬ ሽፈራሁ እና መሬማ ሙሔ በኮምቦልቻ ከተማ ቢራሮ ክፍለ ከተማ የራስ አገዝ ቀበሌ ነዋሪዎች ናቸው። ልጆቻቸውን ያለአባት በችግር ሲያሳድጉ ዓመታትን ገፍተዋል።
በዚህ ጥረት ላይ የመኖሪያ ቤት ችግር ከባድ...
“ሀገረ መንግሥታችን እንዲጸና እና ልማት አንዲፋጠን ብሔር ብሔረሰቦች ለሰላም ሊሠሩ ይገባል” አፈ ጉባኤ አገኘሁ...
አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ሲምፖዚየም በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ሁሉም የክልል ርእሰ መሥተዳድሮች እና የሁለቱ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባዎች...
የጽንፈኛው ታጣቂ ቡድን ከፍተኛ አመራሮች ምህረት ጠይቀው ገቡ።
ደባርቅ: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጽንፈኛው ታጣቂ ቡድን ከፍተኛ አመራሮች ምህረት ጠይቀው ገብተዋል።
የታጣቂ ቡድኑ ሎጄስቲክስ እና ፋይናንስ ኀላፊ ነጋ አዛናው እና የቡድኑ ዘመቻ ኀላፊ ዋና ሳጅን...
ጻታዊ ጥቃን በመከላከል ሁሉም ኀላፊነቱን እንዲወጣ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ...
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው 33ኛውን ዓለም አቀፍ የነጭ ሪቫን ቀን በፓናል ውይይትት አክብሯል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ ፈንታነሽ አፈወርቅ በዓሉ "የሴቷ ጥቃት የእኔም ነው፤...
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልል ርእሰ መሥተዳድሮች አርባምንጭ ከተማ ገቡ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ11 ክልል ርእሰ መሥተዳድሮች እና የሁለቱ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባዎች በ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አከባበር ላይ ለመሳተፍ አርባ ምንጭ ከተማ ገብተዋል።
እንግዶቹ አርባምንጭ ዓለም...








