በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ሕግ የማስከበር ሥራዉ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የተመራዉ ጥምር ጦር እራሱን "ፋኖ" ብሎ ከሚጠራዉ ፅፈኛ ቡድን በላይ ጋይንት ወረዳ የገጠር ቀበሌወችን እያፀዳ እንደሚገኝ ተገልጿል። ለ1 ዓመት ያህል በፀፈኛ ቡድኑ...
በወልድያ ከተማ የመጀመሪያ ዙር ሁለተኛ አካፋይ መስመር የአስፋልት ማልበስ ሥራ ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ "አላ-ሙዲ" ወደ "መሀመድ ሁሴን ዓሊ አል-አሙዲ ስታድየም ወልድያ" የሚገነባው የአስፋልት መንገድ ሥራ አንደኛው መስመር የመጀመሪያ ዙር የአስፋልት ንጣፍ ሥራ ፕሮጀክት ተጠናቅቋል። ሁለተኛው መስመር የአስፋልት ንጣፍ ሥራ...
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያለው አመጋገብ ተመሳሳይ እንዲኾን ተወሰነ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ ባለሙያዎች የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ ሜኑ ተቀራራቢ እንዲኾን እየሠሩ መኾኑ ተገልጿል።
አሁን ላይ ለዩኒቨርሲቲዎች ለምገባ የሚወጣውን ወጭ እና ገበያውን መሠረት በማድረግ ትምህርት ሚኒስቴር ጥናት አድርጓል።
በተደረገው...
በአዲስ አበባ ለልማት ተነሽዎች የተገነባው የገላን ጉራ የተቀናጀ የልማት መንደር ተመረቀ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ286 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የገላን ጉራ የተቀናጀ የልማት መንደር ዛሬ ተመርቋል።
በ60 ቀናት ተገንብቶ ለምረቃ የበቃው መንደሩ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ለካዛንቺስ የልማት ተነሺዎች የተገነባ ነው።
ገላን...
የቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያዎች የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የፈጠረውን ምቹ ዕድል ተጠቅመው በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሳተፉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል፡፡ የኢትዮ ቼክ ሪፐብሊክ የጋራ ቢዝነስ...








