አማራ ክልል የዳበረ የግጭት አፈታት ባሕል ያለው መሆኑን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕላዊ የእርቅ ሥርዓት፣ በፍርድ ቤት መር አስማሚነት እና በግልግል ዳኝነት ዙሪያ ያተኮረ ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በውይይቱ መልእክት ያስተላለፉት...

“ዜጎች በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ ጠንካራ አመኔታ እንዲኖራቸው የሚያስችል የፍትሕ ሥርዓት ለመዘርጋት እንሠራለን” አፈ...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕላዊ የእርቅ ሥርዓት፣ በፍርድ ቤት መር አስማሚነት እና በግልግል ዳኝነት ዙሪያ ያተኮረ ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕላዊ የእርቅ ሥርዓት ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕላዊ የእርቅ ሥርዓት፣ በፍርድ ቤት መር አሠያሚነት እና በግልግል ዳኝነት ዙሪያ ያተኮረ የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል...

ተመድ የአንካራው ስምምነት በቀጣናው ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት ለማምጣት የሚያስችል መልካም እርምጃ መሆኑን ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት እና ተቋማት የአንካራው ስምምነት በቀጣናው ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት ለማምጣት የሚያስችል መልካም እርምጃ መሆኑን አስታውቀዋል። በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና መረጋጋት ለማስፈን...

ዘላቂ ሰላም ለመገንባት እና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር የሁሉም ድርሻ ወሳኝ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር ደረጃ ዘላቂ ሰላም ለመገንባት እና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን አጠናክሮ ለማስቀጠል ሁሉም የበኩሉን ሚና መወጣት እንደሚገባው የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ገልጸዋል። የሰላም ሚኒስቴር...