ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የቃሊቲ ኢንዱስትሪ ዞን እና የልህቀት...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የቃሊቲ ኢንዱስትሪ ዞን እና የልህቀት ማዕከልን ጎብኝተዋል። ጉብኝታቸውን አስመልክተውም የሚከተለውን መልእክት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል።
ኮርፖሬሽኑ በተለያዩ ሀገራዊ ስትራቴጂክና ግዙፍ...
“የሕዝቡን ጥያቄ እና ምሬት ሊፈታ የሚችል የፍትሕ ሥርዓት ለመዘርጋት በተግባር እየተሠራ ነው” የፍትሕ ሚኒስትር...
ባህር ዳር: ታኅሳስ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕላዊ የእርቅ ሥርዓት፣ በፍርድ ቤት መር አስማሚነት እና በግልግል ዳኝነት ዙሪያ ያተኮረ ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የፍትሕ ሚኒስቴር...
ለመስኖ ልማቱ ከ7 ሺ ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ተዘጋጂቷል።
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የመስኖ ዘር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በጫጫ ክፍለ ከተማ ተጀምሯል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አማካሪ ግዛት አብዩ ክልሉ ለግብርና ልማት በሰጠው ትኩረት...
ወጣቶች የሙስና ወንጀልን በመከላከል የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ሀራ ከተማ አሥተዳደር "ወጣቶችን ያማከለ የፀረ-ሙስና ትግል፤ የነገን ሰብዕና ይገነባል" በሚል መሪ መልእክት በዓለም አቀፉ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረው የጸረ ሙስና...
ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ በሜካናይዜሽን የታገዘ የግብርና ሥራ እየተተገበረ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ በሜካናይዜሽን የታገዘ የግብርና ሥራ እየተተገበረ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች፣ ከተለያዩ ዞኖች የተውጣጡ መሪዎች እና የግብርና...








