“ተወዳዳሪ እና ትርፋማ የልማት ድርጅቶችን መፍጠር አለብን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሥራ አሥፈጻሚዎች እና የሥራ አመራር ቦርድ አባላት በቢዝነስ የአመራር ጥበብ ላይ ያተኮረ የአቅም ግምባታ ሥልጠና እና የልምድ ልውውጥ መድረክ እያካሄዱ ነው። በመርሐ ግብሩ...

ባለፉት ዓመታት የ23 በመቶ እድገት ማስመዝገቡን ዓባይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኀበር ገለጸ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኀበር 14ኛውን መደበኛ የባለ አክሲዮኖች ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ አካሂዷል። ጉባኤው የተካሄደው የዳሬክተሮች ቦርድ አባላት የኩባንያው ማኔጅመንት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው። ዓባይ ኢንሹራንስ አክሲዮን...

“የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ ለማከናወን ዝግጅት ተደርጓል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በከልሉ ባለፉት ዓመታት የተሠሩ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራዎች በመስኖ፣ በአትክልት እና...

የኤች አይቪ ኤድስ ስርጭትን ለመግታት በትብብር እንዲሠራ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ዓለም አቀፍ የፀረ- ኤድስ ቀንን "ሰብአዊ መብትን ያከበረ የኤች አይቪ አገልግሎት ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ በፓናል ውይይት አክብሯል። የጤና ባለሙያዎቸ፣ ቫይረሱ በደማቸው የሚኖሩ ወገኖች ማኅበራት እና...

“በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ እየተገነቡ ካሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች በተጓዳኝ በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታውቀዋል። በዛሬው እለትም የኢትዮጵያ ወዳጅ...