በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ የመንግሥት ሠራተኛውን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሥራ እየተሠራ ነው፡፡

ደብረ ማርቆስ: ታኅሳስ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ሠራተኞች የግብይት ኅብረት ሥራ ማኅበርን ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ አስተዋጽኦ በማጠናከር የአባላቱን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን በምሥራቅ ጎጃም ዞን የጎዛምን ወረዳ ገልጿል። የጎዛምን ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች ሸማች ግብይት...

ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃ በገንዳ ውኃ ከተማ ተያዘ፡፡

ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር በሕገ ወጥ መንገድ እቃ ጭኖ የነበረ አንድ የደረቅ ጭነት አይሱዙ መኪና በጥቆማ በጸጥታ ኀይሎች መያዙን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት...

በባሕር ዳር ከተማ የባጃጅ መለያ “ባር ኮድ” መሰጠት ተጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በባጃጆች አማካኝነት የሚፈጸምን ወንጀል ለመከላከል የሚያስችል የመለያ "ባር ኮድ" መስጠት መጀመሩን ከተማ አሥተዳደሩ አስታውቋል። የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በከተማዋ ከ10...

ለሰላም እና ለልማት በትጋት በመሥራት ኅብረተሰብን ማገልገል ይገባል” ሙሉቀን ሰጥዬ

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተጀመረው በሕትመት ሚዲያው በበኩር ጋዜጣ ነበር። ታኅሳስ 7 1987 ዓ.ም በአማራ ክልል ማስታወቂያ ቢሮ ሥር በአንድ የሥራ ሂደት ሥር መታተም የጀመረችው በኩር ጋዜጣ ዝግጅት...

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ መሰብሰብ መርሐ ግብሩን ጀመረ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመድረኩ ተሳታፊዎች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተጀምሯል። የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ፣ ሌሎች የኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች፣ አባገዳዎች፣ ሀድ ስንቄዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የማኅበረሰብ ተወካዮች እና ባለድርሻ...