ሕዝቡ የሰጣቸውን አደራ ለመወጣት እየሠሩ እንደሚገኙ በኦሮሚያ ክልል በአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ ላይ እየተሳተፉ ያሉ...

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል ለሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ እየተካሄደ ነው። በአጀንዳ የማሠባሠብ ሥራ መድረክ ላይ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተወካዮች እየተሳተፉ ነው የሚገኙት። ዛሬ እየተካሄደ ባለው የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ ላይ...

በአማራ ክልል የሥነ ምግባር ግንባታ እና ሙስናን የመከላከል ጥምረት ተመሠረተ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የሥነ ምግባር ግንባታ እና ሙስናን የመከላከል ጥምረት ከአጋር አካላት ጋር መሥርቷል። ጥምረቱ የተመሠረተው ከአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት፣ ከሃይማኖት ተቋማት፣...

የተሻሻለው የብሔራዊ ባንክ አዋጅ ፀደቀ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዋጅን መርምሮ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ነው የብሔራዊ ባንክ አዋጅን ያፀደቀው፡፡ የብሔራዊ ባንክ...

በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳድር ያሉ ጸጋዎችን መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ።

ሰቆጣ፡ ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት ዋግኽምራ ያሏትን ጸጋዎች በአግባቡ እንድትጠቀም ለማድረግ ያለመ የውይይት መድረክ በሰቆጣ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የተገኙት...

ለፀረ ሙስና ትግል ሁሉም ሊያግዝ እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ብልሹ አሠራርን እና ሙስናን ለመከላከል ከሚመለከታቸው ተቋማት እና የሲቪክ ማኅበራት ጋር በጥምረት ለመሥራት ሥምምነት ተፈራርሟል። በሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል...