“የአባቶቻችንን የቅርስ ሥራ ጥበብ ከአሁኑ ትውልድ ጋር የሚያስተሳስር የኖራ ፋብሪካ ልንተክል ነው” የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ቅርሶችን በራስ አቅም መጠገን የሚያስችል የባሕላዊ ኖራ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ በምዕራብ በለሳ ሊገነባ ነው። ቢሮው የፋብሪካውን ግንባታ አስመልክቶ ከአካባቢው ማኅበረሰብ እና ባለድርሻ አካላት ጋር...

“መርሐችን የጀመርነውን የልማት ሥራ አጠናቅቀን ሪቫን መቁረጥ ነው” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ወልድያ፡ ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የጉባላፍቶ ወረደ ሁለገብ አገልግሎት የሚሰጥ የቢሮ ግምባታን አስጀምሯል። የጉባላፍቶ ወረዳ አሥተዳዳሪ ሀብታሙ በየነ ሕንጻው ባለ ስምንት ወለል ሲኾን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ይፈጃል ብለዋል። ወጭውም በወረዳው...

በተለያዩ የሥራ ዘርፎች በመሠማራት ተጠቃሚ መኾናቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወጣቶች ተናገሩ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወጣቶችን በተለያዩ የሥራ ዘርፎች በማሠማራት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ ነው። በተለይ ወጣቶችን በእንስሳት ማድለብ እና ወተት ልማት፣ በዶሮ እርባታ እና በሰብል ልማት፣ በማኒፋክቸሪንግ እና አግልግሎት ዘርፍ...

ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በ80ኛው የሩሲያ የድል በዓል ላይ ለመታደም ሞስኮ ገቡ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ነገ በሚከበረው 80ኛው የሩሲያ የድል በዓል ላይ ለመታደም ዛሬ ማለዳ ሞስኮ ገብተዋል። የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቃቱን ተከትሎ በተለይም ደግሞ የቀድሞው ሶቪየት ኅብረት በናዚ...

የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በትኩረት እየሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያስችል የብሔራዊ የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች ማስተባበሪያ የልህቀት ማዕከል አቋቁሟል። የተቋቋመው የልህቀት ማዕከልን በማጠናከር ጎረቤት ሀገራት ተሞክሮን እንዲወስዱ...