የመንግሥት ሠራተኞች በቅንነት እና በታማኝነት ኅብረተሰቡን ማገልገል ይገባቸዋል።

ወልድያ: ግንቦት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወልድያ ከተማ አሥተዳደር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። በከተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የመንግሥት ሠራተኞች እየታገቱ እና ገንዘብ እየተጠየቀባቸው መኾኑን ተናግረዋል። ባለሙያዎች...

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወደ አንፃራዊ ሰላም እየተመለሰ መኾኑን ብሔረሰብ አሥተዳደሩ አስታወቀ።

እንጅባራ: ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በእንጅባራ እየተወያዩ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ፣ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው፣ በሀገር...

የታጠቁ ኀይሎች የሰላም አማራጭን እንዲከተሉ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ሐሙሲት ከተማ አሥተዳደር "ዘላቂ ሰላም ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መልዕክት ሕዝባዊ የሰላም ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ የዞኑ እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ...

“የአዊ ሕዝብ ለሀገር እና ለአካባቢ ሰላም መኾን ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በእንጅባራ እየተወያዩ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ፣ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው፣...

የተማሪ ተኮር የአገልግሎት መስጫ ግንባታዎች 22 ሺህ ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋሉ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኬር ኢትዮጵያ” በባሕር ዳር ከተማ በ11 ትምህርት ቤቶች ተማሪ ተኮር የተለያዩ የአገልግሎት መስጫ ግንባታዎችን አጠናቅቆ ለከተማው ትምህርት መምሪያ አስርክቧል፡፡ በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ያገኘናት የወተት በር አጠቃላይ አንደኛ...