“ሰላምን በትጋት ማጽናት የሰው ልጆች ሚና ነው” አቶ አሸተ ደምለው

ሁመራ፡ ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን "ግጭት እና ጦርነት በቃን! ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በሰቲት ሑመራ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰለፍ ተካሂዷል። የዞኑ ዋና...

የሰላም እጦት ችግሩ ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኝ የመካነ ሰላም ከተማ እና የቦረና ወረዳ ነዋሪዎች ጠየቁ።

ደሴ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የመካነ ሰላም ከተማ እና የቦረና ወረዳ ነዋሪዎች በክልሉ የተፈጠረውን የሰላም እጦት ችግር የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያደርገውን የሰላም ጥሪ በመደገፍ በክልሉ የተከሰተው የሰላም እጦት...

“ሕዝቡ ሰላምን አጥብቆ የሚሻ በመኾኑ መልዕክቱን በአደባባይ ለዓለም አሳውቋል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር

ደብረ ማርቆስ:ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሚገኙ ከተሞች የተካሔዱ የድጋፍ ሰልፎች በሰላም መጠናቀቃቸው ተገልጿል። በክልሉ የተፈጠረው ችግር በሕዝቡ ላይ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጽዕኖ ከመፍጠሩ ባሻገር የሰብዓዊ ጉዳትንም አስከትሏል። ይህን የሚያወግዝ እና ሰላም እንዲሰፍን...

ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ከተማዋ የደረሰባት መከራ እንደሚበቃ እና ሁሉም ለሰላም ከልቡ እንዲሠራ ተቀዳሚ ምክትል...

ወልድያ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የመንግሥት ሠራተኞች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች እና ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በወልድያ ከተማ ተካሂዷል። የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

“በመንግሥት በኩል ለሰላም፣ ለውይይት እና ድርድር የምትጠልቅ ጀምበር እንደሌለችም ደጋግመን ማረጋገጥ እንወዳለን” አቶ አደም...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ዛሬ በመላው አማራ ክልል የተካሄዱ ሕዝባዊ የሰላም ሰልፎችን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል። ዛሬ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሕዝቡ በነቂስ በመውጣት...