“ከጥፋት መክሮ መመለስ የሃይማኖት አባቶች ተቀዳሚ ተግባር መኾን አለበት” የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...
ደሴ: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ከሚገኙ የሃይማኖት አባቶች፤ የሀገር ሽማግሌዎች እና የእድር መሪዎች ጋር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ውይይት ተካሂዷል።
የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...
“እንደ ሕዝብ ከልብ በመነጨ ኀላፊነት መነጋገር እና ማሰብ ይጠበቅብናል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ለሰላም ሲባል ከመጸለይ ባሻገር ብዙ ርቀቶችን መሄድ እንደሚያስፈልግ የባሕር ዳር ከተማ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "የጥፍት እጆችና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ከሃይማኖት አባቶች...
ደቡብ ጎንደር ዞን የተጀመሩ የልማት ሥራዎች በተቀመጠላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ እየሠራ ነው።
ደብረ ታቦር፡ ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በሐሙሲት ከተማ አሥተዳደር እና በአምበሳሜ ከተማ የተሠሩ መሠረተ ልማቶችን ተመልክተዋል።
ከተመለከቷቸው መሠረተ ልማቶች ውስጥ ደግሞ ከሐሙሲት እስቴ እየተሠራ የሚገኘው የአስፋልት መንገድ፣ የሐሙሲት የውስጥ...
“የአማራን ሕዝብ ሰላም እና ደኅንነት ከመቼውም ጊዜ በላይ የምናስጠብቅበት ምዕራፍ ላይ ነን” ኮሚሽነር ዘላለም...
ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የ100 ቀናት ዕቅድ ትውውቅ እና የለውጥ ሥራዎች ላይ ውይይት እያደረገ ነው።
በውይይቱ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ፣ ምክትል ኮሚሽነሮች፣ ስትራቴጂክ መሪዎች፣ ...
“ለክልሉ ሕዝብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ሲባል ለውይይት ቅድሚያ መስጠት ይገባል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን "የጥፋት እጆችና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት የክልልና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ...








