የቀደመ ባሕልን በመጠቀም ችግሮችን መፍታት ይገባል።

ደብረታቦር: ግንቦት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቀደመ ባሕልን በመጠቀም ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ በደቡብ ጎንደር ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች የተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ተናግረዋል። በደቡብ ጎንደር ዞን "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ከሃይማኖት...

በክልሉ የተፈጠረው የሰላም ችግር በሰላማዊ መንገድ እልባት እንዲያገኝ ምሁራን ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

እንጅባራ:ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በእንጅባራ ከተማ ከሚገኙ የመንግሥት እና የግል ኮሌጆች ምሁራን ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል። በመድረኩ ላለፉት ሁለት ዓመታት ገደማ በክልሉ በተፈጠረው...

መስቀለኛ ጥያቄ ለምን እና እንዴት?

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዕለት ከዕለት ሕይዎታችን ውስጥ እንኳን "መስቀለኛ ጥያቄ" የሚለው ሐረግ አስፈሪ እና አስደንጋጭ ነው፡፡ መስቀለኛ ጥያቄ ሲባል ጠያቂዎች ተጠያቂዎችን ጠምዝዘው ወጥመድ ውስጥ እንደሚያስገቡ ተደርጎ ስለሚወሰድ ብዙ ጊዜ ብዥታ ውስጥ...

ተቋማትን በማዘመን የተናበበ የሥራ ምኅዳር ለመፍጠር እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በከተማ ዘርፍ የሚገኙት የአማራ ክልል ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለሥልጣን እና የአማራ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ባለፉት ጊዜያት የሠሯቸውን ሥራዎች አስመልክተው በጋራ መግለጫ ሠጥተዋል።...

የመንግሥት ሠራተኞች በጋራ በመቆም ሰላምን ሊያረጋግጡ እንደሚገባ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አሳሰበ።

ጎንደር: ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ ያጋጠመውን የሰላም እጦት ችግር በመቀልበስ የማኅበረሰቡን ሰላም ለማረጋገጥ ያለመ ውይይት ተካሄዷል። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳዳሪ አወቀ አስፈሬ በዚህ ወቅት እንዳሉት ዞኑ ከነበረበት ውስብስብ ችግር ወጥቶ አሁን ላይ አንጻራዊ...