በበጀት ዓመቱ 597 የመንገድ እና ድልድይ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ከአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2017 በጀት ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ እንዲሁም የአምስት ወራት የሥራ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ የክልሉ...
በበጋ መስኖ ስንዴ 122 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ መሸፈኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በበጋ መስኖ ስንዴ 122 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ መሸፈኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
በአማራ ክልል ለበጋ የመስኖ ሥራ ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል። በበጋ መስኖ ልዩ ትኩረት ከተሰጣቸው...
ሚሊሻ የሰላም ዘብ እና የሕዝብ ጠባቂ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ አሥተዳደር የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት "ሕዝባዊ ሚሊሻ የሰላም እና የልማት ጠባቂ ኃይል ነው" በሚል መሪ መልዕክት ለአዲስ ሚሊሻ አባላት ሥልጠና መስጠት ጀምሯል...
እየሠለጠነ ያለው የሚሊሻ ኃይል የአካባቢውን ሰላም ለማረጋገጥ የሚያስችል ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት እና አስተማማኝ ሰላም ለማስፈን የሚያስችል ሥራ እየተሠራ ነው፡፡ የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ ሰላማዊ አማራጮች ቅድሚያ ተሰጥቷቸዋል፡፡ ከሰላማዊ አማራጮች ጎን ለጎን ደግሞ የሕግ ማስከበር...
“ብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያ እና የቻይና ዘመናትን የተሻገረ ወዳጅነት ይበልጥ ተጠናክሮ እንዲቀጥል እየሠራ ነው” አደም...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኅላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡...








