“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሀገር ግንባታ ተገቢውን አስተዋጽዖ እንድታበረክት መንግሥት የሚጠበቅበትን ሁሉ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቃነ ጳጳሳት ጋር ተወያይተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ የኢዩቤልዩ ቤተ መንግሥትን ከጎበኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...
በኮምቦልቻ ከተማ ሴቶችን የኢኮኖሚ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተግባራት እየተከናወኑ ነው።
ደሴ: ግንቦት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ሴት የሥራ ኀላፊዎች በኮምቦልቻ ከተማ በልማት ኅብረት የተሠሩ የልማት ተግባራትን ጎብኝተዋል። በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በከተማ ግብርና፣ በከብት ርባታ እና በእንጀራ መጋገር የተሰማሩ የሴት ልማት...
ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ አሥተዳደር ሠራተኞች ተናገሩ።
እንጅባራ: ግንቦት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የአሥተዳደር ሠራተኞች "የጥፋት እጆችና መዘዞቹ "በሚል መሪ ሃሳብ በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂደዋል። በመድረኩ በክልሉ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በደረሰው ጉዳትና ከችግሩ መውጫ መንገዶች ጥልቅ ውይይት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩትን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢንስትትዩቱ ከምድር እስከ ህዋ ድረስ የሚገኙ መረጃዎችን በመተንተን የምርምር ስራዎችን የሚያከናውን ተቋም ነው። የምርምር ሥራዎቹ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ እየተተነተኑ ቅድመ ትንበያና የትንበያ ሥራዎችን በመሥራት ለሚመለከታቸው ተቋማት እንዲጠቀሙበት ያስችላል።...
“ሰርክ ሰላም በሚሰበክበት አካባቢ ለምን ሰላም ደፈረሰ? ይህን መጠየቅ አለባችሁ ” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
ወልድያ: ግንቦት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከላሊበላ ከተማ፣ ከላስታ እና ከቡግና ወረዳዎች ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በላሊበላ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የርእሰ መሥተዳድሩ የአደረጃጀት አማካሪ ፍስሀ...








