380 ቢሊየን ብር ገቢ መሠብሠቡን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሡ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት አምስት ወራት 380 ቢሊየን ብር ገቢ መሠብሠቡን የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ ገልጸዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የገቢዎች...

ሕዝቡን በማኅበረሰብ ጤና መድኅን አገልግሎት ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ኀላፊ በቀለ ገብሬ ባለፈው በጀት ዓመት ከ25 ሺህ በላይ እማወራዎችን እና አባወራዎችን የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚ ማድረግ እንደተቻለ ተናግረዋል። ይህም...

በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የደሴ ዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ።

ደሴ: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከወራት በፊት የተመረቀው የደሴ ዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ በክፍለ ከተሞች ባሉት ማዕከላት ለማኅበረሰቡ ዳቦ ማቅረብ ጀምሯል። በፋብሪካው የሥራ ዕድል የተፈጠረለት ወጣት ሰይድ ጁሀር ከዚህ በፊት ሥራ ስላልነበረው ያሳለፈውን...

“የቡግና ዕውነት ከነዋሪዎቹ አንደበት”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ ረሃብ አለ ወይ? ሰዎችስ ለከፋ ጉዳት ተዳርገዋልን? ችግሩስ እንዴት ተፈጠረ? ከመቼ ጀምሮስ ተፈጠረ? ደጋጎቹ እናቶች ተርበዋልን? ሕጻናቱስ ተርበዋል ወይ? ባለፉት ጊዜት ተፈጥሮ...

የደኅንነት ካሜራ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደኅንነት ካሜራ በአንድ አካባቢ ያለን እንቅስቃሴ ለመከታተል የሚተከል የቁጥጥር ሥርዓት አካል ሲኾን አሁናዊ ሁኔታን የሚያሳዩ እና እያንዳንዱን ትዕይንት ቀርጸው እንዲያስቀምጡ ከመረጃ ቋት ጋር የተሳሰሩ ካሜራዎች ናቸው። የደኅንነት ካሜራዎች...