“የአሥተዳደር ሥነ ሥርዓት ሕጉ የዜጎችን መብት የሚያስከብር እና ፍትሐዊነትን የሚያረጋግጥ ነው” የአማራ ክልል ምክር...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በተለያዩ ረቂቅ ሕጎች ላይ ከሕግ አመንጪ አካላት እና ከምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች ጋር ውይይት አድርጓል። ከቀረቡት ሕጎች ውስጥ የአሥተዳደር ሥነ...

“ኢትዮጵያ ከምሥራቅ አፍሪካ ትልቁን ምጣኔ ሃብት የገነባች ሀገር ኾናለች” የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ...

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) ባለፉት ዓመታት የተሠሩ ሥራዎችን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በአማካይ 7 ነጥብ 2 በመቶ ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገት በማስመዝገብ ከምሥራቅ...

“የኢትዮጵያ ገበያ በሚፈልገው መንገድ የተቃኜው የክህሎት ልማት ሥራ ለውጥ አምጥቷል” ሙፈሪያት ካሚል

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈፃሚ እና የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ሥነ ምህዳሩን ለሥራ ፈጣሪዎች ምቹ ማድረግ ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ አቅም እና ፀጋ በአግባቡ መጠቀም እንድትችል በር ከፋች...

በደሴ ከተማ የባሕል እና ኪነ ጥበብ ዓውደ ርዕይ እየተካሄ ነው።

ደሴ: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡበ ወሎ ዞን የሚገኙ ወረዳዎች ባሕል እና እሴታቸውን እንዲያስተዋውቁ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን የዞኑ ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል። በመምሪያው አዘጋጅነት ለሦስት ቀናት የሚቆየው 16ኛው ዞን ዓቀፍ የባሕል እና ኪነ...

በዳንግላ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጠቁ ቡድኖች መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ገቡ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዳንግላ ወረዳ ጊሳ እና አካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂ ቡድኖች ከነሙሉ ትጥቃቸው መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ገብተዋል፤ በዞኑ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር...