ተፈናቃዮች ወደቀያቸው ተመልሰው ሰላማዊ ኑሮ እንዲመሩ ለማድረግ መንግሥት ቁርጠኛ መኾኑ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን በክልሉ የሚገኙ ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ያስችላል ያለውን የስትራቴጂ ጥናት ለባለድርሻ አካላት አቅርቦ አወያይቷል፡፡ በአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ...

በኢኮኖሚ እና በሰላም ዘርፍ የላቀ አበርክቶ የነበራቸው ኢትዮጵያውያን ተሸለሙ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢኮኖሚ እና በሰላም ዘርፍ የላቀ ተግባር ያከናወኑ እና አርዓያነት ያላቸውን ግለሰብ እና ተቋም ለመሸለም በሚል ዕጩዎች ተለይተው ድምፅ ሲሰጥ ቆይቶ ዛሬ ለአሸናፊዎቹ ሽልማት ተበርክቷል። "ሰላም ከሌለ ቢዝነስ የለም"...

“ብልጽግና ፓርቲ ተጀምረው ያልተጠናቀቁ ሜጋ ፕሮጀክቶችን በጥራት በመፈጸም ሀገራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ ነው” አብርሃም በላይ...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ.ር) ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት በሜጋ ፕሮጀክቶች የሠራውን ሥራ በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም...

“ወደ ማምረት የሚገቡ የከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች ቁጥር እያደገ መጥቷል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ሲመክር የቆየው የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴ ከውይይቶቹ በመነሳት የተለያዩ ውሳኔዎች በማሳለፍ አቅጣጫዎችን ሰጥቷል። በውይይቱ ከተዳሰሱ...

ኢትዮጵያ አስተማማኝ የፋይናንስ ምንጭ እንዲኖራት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት አምስት ወራት 380 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ ገለጸዋል። ባለፉት 5 አመታት እንደሀገር መሰረታዊ ለውጦችን በማካሄድ በርካት የልማት ሥራዎች መሰራታቸዉን የገቢዎች ሚኒስትሯ...