የተዘነጋው የጤና ችግር!
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ አውሮፖውያኑ የዘመን አቆጣጠር የ2023 የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በዓለም ላይ ወደ 40 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ኤች አይ ቪ ኤድስ በደማቸው ውስጥ እንዳለባቸው አስነብቧል። በዚሁ ዓመት 630...
“በትንሽ መዋጮ ሕይዎትን መታደግ አስችሏል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የ2017 ዓ.ም ጤና መድኅን የነባር አባላትን እድሳት እና የአዲስ አባላት ምዝገባ ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል። መድረኩ "እንደ አቅሜ...
“የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት የከተማነት ፈተናን የሚፈታ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ እና እየተገነቡ ያሉ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አሥፈጻሚ...
“ብልጽግና ከተሞች ለነዋሪዎች ምቹ እንዲኾኑ እየሠራ ነው” አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ከተሞችን ለኑሮ ምቹ በማድረግ የሕዝቡን ሕይወት በሚቀይሩ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ እየሠራ ነው ሲሉ የፓርቲው ሥራ አሥፈፃሚ አባል እና የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል።...
ከ60 ሺህ በላይ ወገኖችን የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ ማቀዱን የባሕር ዳር ከተማ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ60 ሺህ በላይ ወገኖችን የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ ማቀዱን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ አስታውቋል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የ2017 ዓ.ም የጤና...







